End of ብዙ የተነበቡ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በኤክስ ገጻቸው "ለታጋቾች ቤተሰቦች መረጃ ሰጥተናል። በዚህ ከባድ ጊዜ እንደግፋቸዋለን። ሁሉም ታጋቾች እስከሚመለሱ ጥረታችንን እንቀጥላለን" ብለዋል። የታጋቾች ቤተሰቦች ማኅበር የሁሉም ታጋቾች አስከሬን ተገኝቶ በአፋጣኝ እንዲመለስ ኔታንያሁ ላይ ...
ትራምፕ በእግረኛ ጦር ዜንዝዌላ ውስጥ ጥቃት ያደርሱ እንደሆነ ተጠይቀው "ያንን አደርጋለሁ ለማለት አልችልም። ቬንዝዌላን ምን እንደማደርጋት አልነግራችሁም። ጥቃት አደርሳለሁ ወይም አላደርስም የሚለውን አልገልጽም" ሲሉ መልሰዋል። ...